የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰሎሞን አሰፋ ከአል-ዐይን አማርኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ የኩላሊት ህመም የሁሉም ሰው ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል ብለዋል። አቶ ...
የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች ወይም ሶሺዮሎጅስቶች እንደሚሉት ወላጆች የልጆቻቸውን ስም ለማውጣት ሀይማኖትን፣ ክስተቶችን አልያም እንደ አርአያ ...
የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ቅዳሜ እና ዕሁድ ዕለት የኤርትራ ሠራዊት በሽራሮ በኩል ጥቃት ከፍቶ እንደነበር ቢገልጹም የኢትዮጵያ መንግስት ግን ቀድሞ ...
በ1953ዓ.ም እንደተቆረቆረች የሚነገርላት የባቱ(ዝዋይ) ከተማ አሁን ላይ ሪፎርም ውስጥ ከገቡ የኢትዮጵያ ከተሞች አንዷ ናት። ባቱ ከተማ ከአዲስ አበባ በ160 ኪ.
ግሪጎሪ ፎስተር በማቃጠል ደረጃው የአለማችን ቁንጮ የሆነውን 10 የካሮሊና ቃሪያ በ33 ነጥብ 15 ሰከንዶች በመመገብ ክብረወሰኑን ይዟል። “ሆደ ብረቱ” የሚል ...
የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳበ ይፋዊ የእውቅና መድረክ ...
የቱርክ የመከላከያ ተቋም ባይካር የጄት ጉልበት ያለው ወርቃማው አፕል የሚል መጠሪያ የተሰጠው ኪዚሌማ አዲስ ድሮን ይፋ ማድረጉ ተሰምቷል። በብዛት ባይራክታር ...
ከፌራሪ ተሽከርካሪዎቹን ገዝተው ከአመታት በኋላ በጨረታ በውድ ዋጋ የመሸጣቸው ጉዳይም የጣሊያኑ ኩባንያ ከ60 አመት በፊት ያስተዋወቃቸው ፈጣን ተሽከርካሪዎች ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኤርትራ ተከዜን፣ ሱዳን እና ግብጽ ከኢትዮጵያ የሚመነጨውን አባይን እየተጋሩ ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን እንዳትጠቀም መከልከል አይችሉም ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ ...
የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ድርሻ ከዛሬ ጀምሮ በቴሌብር መተግበሪያ መግዛት እንደሚቻል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህወት ታምሩ አስታውቀዋል ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results