በለንደን የንጽህና እና የትሮፒካል ህክምና ማዕከል እና በሱዳን ጥናትና ምርምር ቡድን የተደረገው ጥናት በ14 ወራቱ ጦርነት ከ61 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን ...
“ሞስፊልም” በዩክሬን ለሚካሄደው ጦርነት የሚውል 6 ሚሊየን ሩብል (61 ሺህ ዶላር) ድጋፍ በማድረግም አጋርነቱን ማሳየቱን ዋና ስራ አስፈጻሚው ለፑቲን እንደነገሯቸው የሩሲያው አርቲ ዘግቧል። ...
ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ማክሰኞ ባወጣው መረጃ ተዋጊዎቹ ባሳለፍነው አንድ ወር ብቻ ከ100 በላይ የእስራኤ ጦር አባላትን መግደላቸውን ይፋ አድርጓል። ወታሮቹ የት ...
የሊባኖሱ ሂዝቦላህ ከሐማስ ጎን መቆሙን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ከጋዛ በተጨማሪ ወደ ሊባኖስ ገብቶ ጦርነት መክፈቱም ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ሂዝቦላህ በሶሪያ በኩል የጦር መሳሪያ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
ተፎካካሪዎቹ የሶማሊላንድን የ33 አመታት የነጻ ሀገርነት እውቅና ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በ2 ሺህ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ሰጥተው ከምሽት ጀምሮ ...
ባይደን እና ትራምፕ በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ዙሪያም የተወያዩ ሲሆን፤ በዚህም ፕሬዝዳት ባይደን “ቃል እንደገባነው ሰላማዊ እና የተረጋጋ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር እናደርጋለን፤ ይህንን ...
የ2003ቱን የኢራቅ ወረራ ከደገፉ የሴኔት አባላት መካከል አንዱ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ሩቢዮ በሊቢያ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ በመደገፍ ፣ የሶርያን መንግስት የሚቃወሙ ጃሃዲስት ታጣቂዎች ድጋፍ ...
تألقت النجمة العالمية سيلين ديون في العرض المميز الذي أقامه مصمم الأزياء إيلي صعب في العاصمة السعودية الرياض، وسط تصفيق حار ...
حلّت الفنانة المصرية جوري بكر ضيفة على برنامج "ورقة بيضا"، لتستعرض محطات مهمة في مسيرتها الفنية وتكشف عن جوانب جديدة من ...
أكدت دولة الإمارات خلال مشاركتها في مؤتمر الأطراف COP29 بأذربيجان، على ضرورة مواصلة نهج الشراكة والتعاون وتوحيد الجهود بين ...
تحل اليوم ذكرى ميلاد الفنانة ومقدمة البرامج والمغنية المعتزلة منى عبد الغني، التي بدأت مشوارها الفني في أوائل الثمانينيات ...