የፖሊስ ምርመራ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባልየው ሚስቱን በእሳት ለማያያዝ በምን ምክንያት እንደወሰነ አልታወቀም፡፡ በእሳት አደጋ የተጎዳችው ሚስትም ...
ለሥራ፣ ለንግድ እና የተሻለ የኑሮ ጥራት እድሎችን በመስጠት ለስደተኞች ዓለም አቀፋዊ መናኸሪያ የሆኑ ሀገራት አሉ፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ እና ምዕራባውያን ...
በጆ ባይደን አስተዳደር የአፍሪካ ቀንድ ምክትል ልዩ መልዕክተኛ የነበሩት ፓይተን ኖፍ እና የቀድሞው የአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ተወካይ እና ...
የወንድ የዘር ፍሬ ስለ ወንዶች ጤና ምን ይነግረናል? ከሰሞኑ መቀመጫውን ዴንማርክ የደረገ አንድ የጥናት ተቋም የወንዶች የዘር ፍሬ ጤና እና ከአጠቃላይ ጤና ...
የአለም የወፍራሞች ቀን ዛሬ ሲከበር ታዋቂው የህክምና ጆርናል ላንሴት አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል። በፈረንጆቹ 1990 ከአለም ህዝብ ያልተመጣጠነ ክብደት ያለው 929 ...
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል አቀባዩ በመግለጫው ላይ ከጋዜጠኞች ...
የማሰብ አቅም ሰዎች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው እያጎለበቱት የሚሄድ ሲሆን በተለይም ችግር የመፍታት አቅም፣ አመክንዮ የማቅረብ አቅም እና የንግግር ...
በዚህም መሰረት አምስት የወባ ትንኝ ለያዘ ሰው አንድ ፔሶ ወይም 0 ነጥብ 2 ዶላር እንደምትሸልም አስታውቃለች፡፡ ይሁንና የሀገሪቱ አዲስ የወባ ትንኝ አደን ...
ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ...
ጤፍ የሚያመርቱ የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው? ኢትዮጵያዊያን ገበሬዎች ለዘመናት ሲያመርቱት የቆየው ጤፍ ባህር ማዶ ተሸግሮ መመረት ጀምሯል ተብሏል ...
ኢትዮጵያ ከፓርቲ ጋር የተዋወቀችው በአቢዮታዊ ወታደራዊ መንግስት (ደርግ) ወቅት ቢሆንም በርከት ያሉ ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የተፈጠሩት በምርጫ ላይ ...
28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ፕሬዚዳንት አድርጎ መምረጡን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። አትሌት ስለሺ ...