ቲክቶክ ከ170 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ተጠቃሚዎቹ ድጋሚ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ አስታወቀ። ...
ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ በመመለሻቸው ዋዜማ በመጀመሪያው የሥልጣን ቀናቸው በርካታ ትዕዛዞችን ለማስተላለፍ ቃል ገብተዋል።ለደጋፊዎች ንግግር ያደረጉት ?… ...
የጋዛው የመጀመሪያ ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት እሁድ፣ ጥር 11/ 2017 ዓ.ም ተግባራዊ መሆን ተከትሎ እስራኤል 90 ሴቶች እና ታዳጊ ወንዶች እስረኞችን ስትፈታ ?… ...
” እየሄዳችሁበት ያለው መንገድ ሁሉንም የሚያጠፋ ፤ የተገኘችውንም ሰላም የሚያደፈርስ በመሆኑ ህዝባችሁ የሚሰጣችሁ ምክር እና ተግሳፅ ተቀብላችሁ በስክነት ...
ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ሰኞ ጥር 12/2017 ቃለ-መሐላ ፈፅመው የኃያሏን አገር የመሪነት ቦታ ለሁለተኛ ጊዜ ይረከባሉ። ...
የወጣት ኢትዮጵያዉያት የእርቃን ፎቶና ቪዲዮዎች በኢንተርኔት የበቀል መሳርያ እየሆኑ መምጣታቸዉ እያነጋገረ ነዉ። ያለፈቃድ የሚለቀቁት እነዚህ ምስሎች ?… ...
የጥገና እድሳት እየተከናወለት ያለው ታሪካዊው የፋሲል ግንብ በቅርቡ ይፋ መደረጉን ተከትሎ መወዛገቢያ መሆኑ አልቀረም። ታሪካዊው ሽሯሟ ቀለም ያለው የፋሲ… ...
ሃያ ኪሎሜትር የሚሸፍን የባሕር ጠረፍ ለመስጠት እና በምላሹም ዕውቅና ለማግኘት ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈርማ የነበረችው ራሷን እንደ ነጻ አ?… ...
በአሜሪካ ታሪክ ፕሬዝዳንት ከሆኑ በኋላ በተከታዩ ምርጫ ውድድር ተሸንፈው ዋይት ሐውስን ከለቀቁ በኋላ፣ በቀጣይ ውድድር በማሸነፍ ወደ ሥልጣን የተመለሱ ሁ?… ...
በዚህ መንፈሳዊ ክብረ በዓል ከንጋቱ ጀምሮ ቅዳሴ ተቀድሷል፣ የኪዳን ፀሎት እና ዝማሬ ደርሷል፣ ቃለ – እግዚአብሔር ተነግራል፣ በቅዱስ ፓትርያርኩም ባህረ ጥ… ...
ስርዓቱ ከሚደምቅባቸው አከባቢዎች አንዱ በባቱ (ዝዋይ) ደንበል ኃይቅ በልዩ ስርኣት የሚከበረው ነው፡፡ የአደባባይ በዓል በሆነው በዚህ የኢየሱስ ክርስቶስ ?… ...
ሳዱላዎች የተመረጠ ለብሰዉ አርቲና አሽኩቲ ይዘዉ ሹርባ ተሰርተዉ ለጥምቀት በዓል አደባባይ ሲወጡ ከጢነኛ ሎሚ ያልደረሳት ሳዱላ ካለች ማኩረፍ ልማዷ ነዉ ይ?… ...